የኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ተማሪዎች ማኅበር የባህል እና ትስስር መድረክ

Your browser doesn’t support HTML5

ከዩናይትድ ስቴትስ አንጋፋ የትምህርት ተቋማት መካከል አንዱ በኾነው ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ሜሪላንድ የሚገኘው የኢትዮጵያውያንና የኤርትራውያን ተማሪዎች ማኅበር፣ ልዩ የባህል እና የትውውቅ መርሐ ግብር ሚያዝያ 13/2016 ዓ.ም አከናውኗል። የዩኒቨርሲቲው የወቅቱ እና የቀድሞ ተማሪዎች በተሳተፉበት በዚኹ ዝግጅት ላይ ከቀረቡ ኪናዊ ትርኢቶች ጎን ለጎን፣ በተማሪዎች እና በስኬታማ ተቋማት መካከል ትስስርን ያጠናክራሉ የተባሉ መሰናዶዎችም ቀርበዋል።ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።