የኬንያ መንግሥት በአድማ የተሳተፉ ዶክተሮችን ደሞዝ ሊያቆም እንደሚችል ዛተ

Your browser doesn’t support HTML5

የኬንያ መንግሥት፣ በህክምና ዶክተሮች ማኅበር እና በመንግሥት ባለሥልጣናት መካከል የተደረገው ድርድር የሥራ ማቆም አድማውን ለማስቆም ከስምምነት ሊያደርስ ባለመቻሉ፣ የሥራ ማቆም አድማውን ለሚያካሂዱ ዶክተሮች ደሞዝ እና የሠራተኛ ማኅበራት ወደ ሀገር ውስጥ የሚላኩ ገንዘቦችን ለማቆም እየተንቀሳቀሰ ነው።

የሥራው መስተጓጎል በመላው ሀገሪቱ የሚገኙትን የሕዝብ ሆስፒታሎችና የጤና አገልግሎቶችን ለሁለት ወራት አሽመድምዷል፣ ጁማ ማጃንጋ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።