በዚምባብዌ የወህኒ ቤቶችን መጨናነነቅ ለማቅለል እስረኞች በምሕረት ተለቀቁ

Your browser doesn’t support HTML5

የዚምባቡዌ ፕሬዚደንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ  በእስረኛ ብዛት በሀገሪቱ ወህኒ ቤቶች  ያለውን መጨናነቅ ለማቅለል በሚል ለአራት ሺህ እስረኞች ምሕረት ሰጡ።

ኮለምበስ ማቩንጋ ከሃራሬ ባጠናቀረው ዘገባ ፕሬዚደንቱ ባለፈው ዓመትም ለእስረኞች ምሕረት ሰጥተው እንደነበረ አስታውሶ ሆኖም ከመካከላቸው የተወሰኑት በድጋሚ መታሰራቸውን አመልክቷል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።