ባይደን ስለ ጽንስ ማስወረድ ለመነጋገር ፍሎሪዳ ናቸው፣ የትረምፕ የኒው ዮርክ ፍርድ ሂደት ዐዲስ ምዕራፍ ይይዛል

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ዛሬ ሰኞ በመክፈቻ ንግግሮች የተጀመረው የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የፍርድ ሂደት ዐዲስ ምዕራፍ ይይዛል፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለም የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ስለ ሥነ ተዋልዶ መብቶች ለመናገር ነገ ማክሰኞ በታምፓ ፍሎሪዳ የምርጫ ዘመቻ ያደርጋሉ። የቪኦኤ ዘጋቢ ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሌሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።