ግብጽ በሰው 5 ሺሕ ዶላር እያስከፈለች የፍልስጤም ስደተኞችን እየተቀበለች ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በጥቅምት ወር የእስራኤል እና የሃማስ ጦርነት ከተጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ግብጽ ለአብዛኞቹ ፍልስጤማዊያን ስደተኞች የራፋህ ድንበርን አልፈው ወደ ግዛቷ እንዳይገቡ ስትከላከል ቆይታለች። ይሁን እንጂ አንድ ተቋም ብዙ ሺህ ዶላሮችን በማስከፈል ስደተኞችን ወደ ግብጽ በማሻገር ላይ ይገኛል። ተቋሙ

ከስደተኞች መከራ ገንዘብ እያተረፈ ነው በሚል እየተወነጀለ ነው። ዘገባው የሂነሪ ሪጅዌል ነው።

ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።