ባይደን ከቻይና በሚገቡ አንዳንድ የብረታ ብረት ምርቶች ላይ ሦስት እጥፍ ቀረጥ ሊጥሉ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በአሜሪካውያን የሥራ እድል ላይ “ፍትሃዊ ያልሆነ ተጽዕኖ ያሳድራሉ” ባሏቸው ከቻይና የሚገቡ አንዳንድ የብረታ ብረት ምርቶች ላይ የሚጣለውን የቀረጥ ክፍያ በሦስት እጥፍ ለማሳደግ ያላቸውን ፍላጎት ይፋ አድርገዋል።

የፕሬዚዳንታዊው ምርጫ ዘመቻቸው ማዕከል በሆነችው ግዛት ነዋሪ የሆኑ አሜሪካውያን ሠራተኞችን ትኩረት ለማግኘት የታለመ መሆኑም ተመልክቷል።

የአሜሪካ ድምጹ ስካት ስተርንስ ያደረሰን ዘገባ ነው።