በኮሬ ዞን ሁለት አርሶ አደሮች በታጣቂዎች ተገደሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ፣ ሁለት አርሶ አደሮች ከምዕራብ ጉጂ በሚነሡ ታጣቂዎች መገደላቸውንና ከብቶቻቸውም በታጣቂዎቹ መዘረፋቸውን፣ ቤተሰቦቻቸውና ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ፡፡

ትላንት ማክሰኞ በታጣቂዎቹ የተገደሉት አርሶ አደሮች፣ በእርሻ ሥራ እና በከብቶች ጥበቃ ላይ እንደነበሩ፣ የዞኑ የሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ገልጿል፡፡

ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።