በኅብራዊው ፍቼ ጫምባላላ ዐውደ ዓመት አንድነትን ማጎልበት እንደሚገባ ተገለጸ

Your browser doesn’t support HTML5

የይቅርታ እና የምስጋና በዓል የኾነው የሲዳማ ብሔር የዘመን መለወጫ - ፍቼ ጫምባላላ በሐዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ሲከበር፣ ለወቅታዊው የሰላም ችግር መፍትሔ የሚሰጡ ጥልቅ የባህል ዕሴቶች በውስጡ የተካበቱበት መኾኑን የክብረ በዓሉ ታዳሚዎች ተናግረዋል፡፡

የሐዋሳው ዘጋቢያችን ዮናታን ዘብዴዎስ፣ የዘንድሮውን የፍቼ ጫምባላላ በዓል አከባበር አስመልክቶ ተከታዩን ለባሕልና ማኅበረሰብ ዝግጅት አሰናድቶታል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።