ሱዳን የረሃብ ቸነፈር አፋፍ ላይ መሆኗ ተገለጸ

Your browser doesn’t support HTML5

በሱዳን ከተቀሰቀሰ ዓመት ሊደፍን በተቃረበው የእርስ በእርስ ጦርነት በሺዎች የተቆጠሩ ሰዎች ተገድለዋል። 18 ሚሊዮን ሰዎች ከመኖሪያቸው ተፈናቅለዋል። በቂ ሰብአዊ ርዳታ እየቀረበ አለመሆኑ በሀገሪቱ ካለው እጅግ አደገኛ ሁኔታ ጋራ ተደማምሮ ህዝቡ የረሃብ ቸነፈር አፋፍ ላይ መሆኑን አሶሽየትድ ፕሬስ ያጠናቀረው ዘገባ አውስቷል።

ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።