በፊላደልፊያ ዒድ በማክበር ላይ በነበሩ ሰዎች ላይ ጥቃት ተፈጸመ

Your browser doesn’t support HTML5

በዩናይትድ ስቴትስ ፊላደልፊያ ግዛት የቅዱስ ረመዳን ጾም መጠናቀቅን ለማክበር ተሰባስበው በነበሩ ሙስሊሞች ላይ በተፈፀመ ጥቃት ሦስት ሰዎች ተጎዱ። በመቶዎች የሚቆጠሩ ወላጆች እና ህጻናት ደግሞ ከጉዳት ለማምለጥ ወደ መደበቂያ እንዲሹ አድርጓቸዋል።

ሚካኤል ብራውንን ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።