ሙስሊሙን ከክርስቲያኑ ያጣመረው የረመዳን ጾም እና ፍቺ በዓል በድሬዳዋ

Your browser doesn’t support HTML5

1ሺሕ445ኛው ዒድ አል ፈጥር፣ በድሬዳዋ ከተማ የሙስሊሞችንና የክርስቲያኖችን አንድነት አጎልቶ በሚያሳይ ኹኔታ ተከብሯል።

ከዒድ ሰላት ለሚመለሱ ሙስሊም ምእመናን፣ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች ክርስቲያኖች ጣፋጭ ምግቦችን፣ ለስላሳ እና ውኃ በማደል ወደ ቤታቸው ሲሸኙ ታይተዋል፡፡ ቀሳውስት እና ሌሎች የሃይማኖት አባቶችም፣ ይህን የመተሳሰብ መስተንግዶ ካዘጋጁት መካከል ናቸው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።