በአሜሪካ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች የፀሐይ ግርዶሽን ተመለከቱት

Your browser doesn’t support HTML5

በአሜሪካ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች እጅግ አልፎ አልፎ የሚመጣን ክስተት ለመመልከት ትላንት ሰኞ አንገቶቻቸውን ወደ ሰማይ ቀና ሲያደርግ አምሽተዋል።

የቪኦኤው ኬን ፋርቦ በአሜሪካ የሕዋ ምርምር ተቋም (ናሳ) እና በፐርዱ ዩኒቨርስቲ በጋራ በተዘጋጀና፣ በኢንዲያናፐሊስ የመኪና መወዳደሪያ ሥፍራ በተከናወነ ሥነ ስርዓት ላይ ተገኝቶ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።