በኮሬ ዞን ሁለት ሲቪሎች በታጣቂዎች ጥቃት ተገደሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ውስጥ፣ ትላንት ሰኞ በታጣቂዎች ተፈጸመ በተባለ ጥቃት፣ ሁለት ሲቪሎች መገደላቸውን፣ የአካባቢው ነዋሪዎች እና ቤተሰቦቻቸው ለአሜሪካ ድምፅ አስታወቁ።

ጥቃት ፈጻሚዎቹ፣ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን በገላና ወረዳ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች እንደኾኑ፣ የኮሬ ዞን የሰላም እና ጸጥታ መምሪያ ኃላፊ አቶ ተፈራ ቦንዶራ ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።