የባይደን ምርጫ ዘመቻ አስተባባሪ ትራምፕ በአንድ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ባገኙት ከፍተኛ ገንዘብ ላይ አስተያየት ሰጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን የድጋሚ ምርጫ ዘመቻ አስተባባሪ ከአሜሪካ ድምፅ ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የምርጫ ዘመቻ፣ ቅዳሜ እለት ባካሄደው የገቢ ማሰባሰቢያ ያገኘውን ከዚህ በፊት ያልታየ ከፍተኛ ገቢ አሳንሰው ለማሳየት ሞክረዋል። ተንታኞች ግን ገንዘብ ብቻውን፣ ሁለቱ እጩዎች ወደ ዋይት ኃውስ መመለስ መቻላቸውን አያረጋግጥም እያሉ ነው።

የአሜሪካ ድምጿ ቬሮኒካ ባልደራስ ኤግሊሲያስ በዚህ ዙሪያ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።