ፍርድ ቤቱ የ14 የሽብር ተከሳሾችን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቤቱታ መስማት ጀመረ

Your browser doesn’t support HTML5

ሦስት የምክር ቤት አባላትን ጨምሮ 14 የሽብር ወንጀል ተከሳሾች፣ ዛሬ ዐርብ፣ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀርበዋል፡፡

በዛሬው ችሎት፣ የአማራ ክልል ምክር ቤት አባሉ አቶ ዮሐንስ ቧያለው ከሌሎች ተከሳሾች ጋራ እና በግል ተፈጽሞብኛል፤ ያሉትን የሰብአዊ መብቶች ጥሰት አቅርበዋል፡፡ የሌሎቹን ተከሳሶች አቤቱታ ለመስማት ችሎቱ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡

በስፍራው የተገኙ ጋዜጠኞች፣ ባልተለመደ መልኩ፥ “ፈቃድ ሳትይዙ መዘገብ አትችሉም” ተብለው ተከልክለዋል፡፡

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።