በኢትዮጵያ የመሬት ፖሊሲ እና ምላሽ የሚሹ ጥያቄዎች

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ፣ የመሬት ባለቤትነትን ጨምሮ በአስተዳደር ሥርዓቱ ላይ ጉድለቶች መኖራቸውን የገለጹ የዘርፉ ባለሞያዎች፣ የአርሶ አደሩ ምርታማነት እንዳያድግ ማድረጋቸውን ተናገሩ።

በከተሞችም፣ የመሬት አስተዳደርን ማዘመን አለመቻሉን ጠቅሰው፣ የሙስና እና ብልሹ አሠራሮች ምክንያት እንደኾነም አንሥተዋል፡፡

ወቅቱን የዋጀ የመሬት ይዞታ ባለቤትነትን ጨምሮ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን ማድረግ እንደሚገባም፣ ባለሞያዎቹ ለአሜሪካ ድምፅ አመልክተዋል፡፡

በዚኽ ጉዳይ ላይ ሦስት ባለሞያዎችን አወያይተናል። ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።