በአሜሪካ የ2024 ምርጫ፣ ወንጀል መራጮችን የሚያሳስብ ጉዳይ ሆኗል

Your browser doesn’t support HTML5

በዚህ ዓመት በሚደረገው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ፣ በአሜሪካ የሚፈጸሙ ወንጀሎች ድምፅ ሰጪዎችን ከሚያሳስቧቸው ጉዳዮች ውስጥ ናቸው። የቪኦኤው ስካት ስተርን፣ ጆ ባይደን እና ዶናልድ ትረምፕ ይህን አሳሳቢ ጉዳይ እንዴት ሊፈቱት እንዳሰቡ ተመልክቷል።

ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።