የዘፈቀደ የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሬን የሚከለክል ዐዋጅ በምክር ቤቱ ጸደቀ

Your browser doesn’t support HTML5

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር ዐዋጅ፣ ትላንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጸድቋል፡፡

ዐዋጁ፣ የመኖሪያ ቤት ተከራዮች በተከራዩት ቤት ውስጥ ቢያንስ ለሁለት ዓመት እንዲኖሩ የሚፈቅድ ሲሆን፣ አከራይ በፈለገ ጊዜ የዋጋ ጭማሬ ማድረግ እንደማይችል ይደነግጋል፡፡

የዐዋጁን መውጣት በመልካም ያነሡ አስተያየት ሰጪዎች፣ አፈጻጸሙም አከራይንም ተከራይንም ባማከለ መንገድ መተግበር እንዳለበት ተናግረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።