ኢትዮጵያውን ሙስሊሞች የረመዳንን ጾም በጋራ ያፈጥራሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በርካታ ቁጥር ያላቸውኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በረመዳን ፆም ዓመታዊ የታላቁን የጎዳና ላይ ኢፍጣር በጋራ ለማክበር አዲስ አበባ ላይ ተሰባስበዋል። ቅድመ ዝግጅቱ እስከመጭው ረቡዕ ድረስ የሚቆይ ሲሆን የማኅበረሰቡ አባላት አመሻሹ ላይ አብረው የሚቋደሱትን ምግብ በማፍጠር የረመዳንን የጋራ መንፈስ ያከብራሉ።

ዘገባው የአሶሽየትድ ፕሬስ ነው ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።