ንብረት ለውጥ በ45 ሚሊዮን የአፍሪካ ሕጻናት ላይ አደጋ ጋርጧል

Your browser doesn’t support HTML5

በበርካታ የምሥራቃዊ እና ደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት ቢያንስ 45 ሚሊዮን የሚሆኑ ሕጻናት ለከባድ የምግብ ዋስትና ቀውስ መጋለጣቸውን የተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት መርጃ ድርጅት ዩኒሴፍ አመለከተ። ችግሩን የአየር ንብረት ለውጡ እንዳባባሰው ዩኒሴፍ አክሎ አስታውቋል፡፡

የዚምባቡዌ መንግሥት በበኩሉ የሀገሪቱ ወረዳዎች በሙሉ በድርቅ የተመቱ ቢሆንም ቸኩለን “ብሔራዊ አደጋ” ብለን አናውጅም ማለቱን ጠቅሶ ኮለምበስ ማቩንጋ ከሐራሬ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።