በኢየሩሳሌም የሚገኙ የጋዛ ሆስፒታል ታማሚዎች ስጋት ገብቷቸዋል

Your browser doesn’t support HTML5

እስራኤል፣ በምሥራቅ ኢየሩሳሌም የሕክምና ተቋማት የሚገኙ በርካታ ፍልስጥኤማውያን ሕሙማን፣ ሕክምናቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ወደ ጋዛ ሰርጥ እንዲመለሱ ኣዛለች፡፡

ትዕዛዙ የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች ድርጅቶችን ቅሬታ ሲያሥነሳ፣ የእስራኤል ጠቅላይ ፍርድ ቤትም የሕሙማኑን ዝውውር አግዷል፡፡

ሊንዳ ግራድስቴን ከምሥራቅ ኢየሩሳሌም ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።