አሜሪካዊው ጋዜጠኛ በሩስያ እስር ቤት አንድ ዓመት ሞላው

Your browser doesn’t support HTML5

አሜሪካዊው ጋዜጠኛ ኢቫን ጌርሽኮቪች፣ ሩስያ ውስጥ ከታሰረ አንድ ዓመት ሲያስቆጥር፣ ቤተሰቦቹ እና የሥራ ባልደረቦቹም ጌርሽኮቪችን ከእስር ለማስለቀቅ የያዙትን ጥረት ቀጥለዋል።

የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢዋ ክሪስቲና ካይሴዶ ስሚት ያደረሰችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።