ፖል ቢያ ለምርጫ እንዲወዳደሩ ደጋፊዎቻቸው ጥሪ አቀረቡ

Your browser doesn’t support HTML5

የ91 ዓመቱ የካሜሩን ፕሬዝደንት ፖል ቢያ በመጪው ዓመት በሚደረገው ምርጫ እጩ ሆነው እንደሚቀርቡና ከአርባ ዓመታት በላይ የቆየውን የሥልጣን ዘመናቸውን እንደሚያራዝሙ በመነገር ላይ ነው። ደጋፊዎቻቸው ሰላምና ልማትን የሚያመጡ እርሳቸው ብቻ እንደሆኑ ሲናገሩ፣ ተቃዋሚዎቻቸው ደግሞ የረጅም ዘመን ሥልጣናቸው ማክተም እንዳለበት ይገልጻሉ።

ሞኪ ኤድዊን ኪንዜካ ከያኡንዴ የላከውን ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።