መጪው የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫ እና የሐሰተኛ መረጃ ስርጭት ችግር

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

አሜሪካውያን መራጮች መጪውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለማደናቀፍ በውጪ አካላት የሚሰራጩ የሐሰት መረጃዎችን ነቅተው መከታተል እንዳለባቸው ተንታኞች ያሳስባሉ፡፡ የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልዴራስ ኢግሊሲያስ ችግሩን እና መንግሥታዊ ተቋማት እንዲሁም ግብረ ሰናይ ድርጅቶች የያዙትን ጥረት ያካተተ ዘገባ ከቨርጂኒያ ፎስ ቸርች ከተማ አጠናቅራለች። ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።