ቻይና በአሜሪካ ላይ የምትሰነዝረው የቃላት ጉሸማ ቀጥሏል

Your browser doesn’t support HTML5

የቻይናው የውጪ ጉዳይ ምኒስትር፣ በዩናይትድ ስቴትስ ላይ ስድብ አዘል ትችት ሲሰነዝሩ፣ አገራቸው ከሩሲያ ጋራ ያላትን ግንኝነት ደግሞ አሞካሽተዋል። የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስተያየታቸውን የሰጡት የአገሪቱ ፓርላማ በከፍተኛ ጥበቃ ሥር ሆኖ ከሚያካሂደው ስብሰባ ጎን ለጎን ነው።

ቢል ጋሎ ከቤጂንግ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።