በፊላደልፊያው ተኩስ ስምንት አዳጊዎች ቆሰሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በዩናይትድ ስቴትስ ሰሜን ምስራቅ ክፍለ ግዛት ፊላደልፊያው ውስጥ ከትምህር ቤት ወጥተው አውቶብስ ሲጠብቁ የነበሩ ስምንት ታዳጊ ወጣቶች ድንገት በተከፈተ የጅምላ ተኩስ መቁሰላቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት ተናገሩ።

በአሶሽየትድ ፕሬስ የተጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።