በያያ ጉለሌ በቀጠለው ግጭት ሰዎች መጎዳታቸው ተገለጸ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ያያ ጉለሌ ወረዳ በምትገኘው ፊታል ከተማ እና አካባቢዋ፣ በመንግሥት የጸጥታ ኀይሎች እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል፣ ባለፈው ሳምንት ዐርብ በነበረ የተኩስ ልውውጥ፣ አንድ ሰው ሲሞት ቁጥራቸው ያልታወቀ ሲቪሎች መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። ከክልሉ መንግሥት ምላሽ አላገኘንም።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።