በጣሊያን መንግሥት እና በሌሎች በርካታ ድርጅቶች መካከል የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ ሊቢያ ውስጥ የነበሩ ቁጥራቸው አንድ መቶ የሚጠጋ ፍልሰተኞች ትናንት ማክሰኞ ጣሊያን ገብተዋል። ከዚህም ውስጥ በርካቶቹ ሴቶች እና ህጻናት የሆኑባቸው የኤርትራ፣ የኢትዮጵያ፣ የሶሪያ፣ የሶማሊያ እና የደቡብ ሱዳን ተወላጆች ይገኙባቸዋል። ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።