በካንሰር የተጠቁ ዩክሬናውያን ሕፃናት በአሜሪካ ሕክምና እየተደረገላቸው ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ሩሲያ በዩክሬን ላይ ወረራ መፈጸሟ፣ በአገሪቱ የሚገኙ ፅኑ ታማሚዎችን፣ በተለይም ታዳጊ የካንሰር ታማሚዎችን አደጋ ላይ ጥሏል። በዩክሬን የሚገኝ አንድ በጎ አድራጊ ድርጅት በአሜሪካ ከሚገኘው ሴንት ጁድ የምርምር ሆስፒታል ጋራ በመተባበር፣ ዩክሬናውያኑ ሕፃናት በመላው ዓለም ሕክምና እንዲያገኙ በማድረግ ላይ ናቸው።

ኢሪና ሺንካሬንኮ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።