በዩናይትድ ስቴትስ የያዝነው ወር "የጥቁሮች ታሪክ ወር" በሚል ይታወቃል። ይኸንን አስመልክቶ በሎስ አንጀለስ ከተማ ፣ ጥቁር የስነ-ጥበብ ሰዎች አሜሪካ ውስጥ የነበራቸውን አስተዳደግ ያንጸባረቁበት የስዕል አውደ ርዕይ ተከናውኗል ። ዘገባው ከስር ተያይዟል ።
የጥቁር አሜሪካዊያንን የታሪክ ወር የዘከረው የስነ-ጥበብ መድረክ
Your browser doesn’t support HTML5