ስዊድን ኔቶን እንድትቀላቀል ሀንጋሪ አፀደቀች

Your browser doesn’t support HTML5

ስዊድን በመጪዎቹ ቀናት ወይም ሳምንታት ውስጥ ኔቶን በይፋ እንደምትቀላቀል ይጠበቃል። ሀንጋሪ ትላንት ሰኞ ይሁንታዋን በመስጠት የመጨረሻው አባል ሀገር ሆናለች። ተንታኞች እንደሚናገሩት ስዊድን ለምዕራቡ የመከላከያ ህብረት ጠቃሚ አቅም ታመጣለች፡፡

ሄንሪ ሪጅዌል ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።