የጌታቸው ካሳ የኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ አበርክቶት

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ልዩ ቃናን ካስተዋወቁ የ1960ዎቹ እና 70ዎቹ አይረሴ ዜመኞች መካከል አንዱ ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ከሰሞኑ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። በልዩ የአዘፋፈን ለዛው እና የመድረክ ሞገሱ የአንጋፋ እና ዘመንኛ የሙዚቃ አፍቃሪያን ትኩረት ያልተለየው ጌታቸው ፣ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በተወው አሻራም ይታወሳል ። ሀብታሙ ስዩም የጌታቸው ካሳን የኢትዮጵያ ሙዚቃ ዘርፍ ሚና በቀጣዩ አጭር ዘገባ ያስቃኘናል ።


በኢትዮጵያ ዘመናዊ የሙዚቃ ታሪክ ውስጥ ልዩ ቃናን ካስተዋወቁ የ1960ዎቹ እና 70ዎቹ አይረሴ ዜመኞች መካከል አንዱ ድምፃዊ ጌታቸው ካሳ ከሰሞኑ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል።
በልዩ የአዘፋፈን ለዛው እና የመድረክ ሞገሱ የአንጋፋ እና ዘመንኛ የሙዚቃ አፍቃሪያን ትኩረት ያልተለየው ጌታቸው ፣ በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሙዚቃ ታሪክ ውስጥ በተወው አሻራም ይታወሳል ። ሀብታሙ ስዩም የጌታቸው ካሳን የኢትዮጵያ ሙዚቃ ዘርፍ ሚና በቀጣዩ አጭር ዘገባ ያስቃኘናል ።