ቻይና የባህር ጠረፍ ጠባቂዎቿን በቱሪስት ጀልባ ማሳፈሯን ታይዋን አወገዘች

Your browser doesn’t support HTML5

ቻይና የባህር ጠረፍ ጠባቂዎቿን በቱሪስት ጀልባ ማሳፈሯን ታይዋን አውግዛለች። ከቻይና የባህር ጠረፍ በቅርብ ርቀት ፣ በታይዋን ቁጥጥር ስር ባሉት የኪንመን ደሴቶች አካባቢ ውጥረቱ እየጨመረ መምጣቱም ሽብር ፈጥሯል ስትል ታይዋይ ገልጻለች።

የቪኦኤ ማይክል ብራውንን ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።