በጋዛ ጦርነት አጣብቂኝ ውስጥ የገቡ የኤርትራ ስደተኞች አሁንም መከራ ውስጥ ናቸው

Your browser doesn’t support HTML5

በመስከረም ወር መጨረሻ የሐማስ ታጣቂዎች ያደረስ ጥቃት እና እሱን ተከትሎ የተቀሰቀሰው ጦርነት ያስከተለው ፍዳ፣ በደቡብ እስራኤል ለሚኖሩ ኤርትራዊያን ስደተኞች አላበቃም። በጋዛ የሚካሄደው ጦርነት የሚያበቃበት ጊዜ ምልክት ባልታየበት ሁኔታ፣ ለሁለተኛ ጊዜ የተፈናቀሉት ስደተኞች ያለነዋሪነት መታወቂያ እና የርዳታ አቅርቦት፣ ህይወታቸውን እንደ አዲስ ለመጀመር ጥረት እያደረጉ ነው።

የአሜሪካ ድምጿ ሴሊያ ሜንዶዛ ከደቡብ እስራኤል ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።