የኢትዮጵያውያኑ የበይነ መረብ ላይ የሞያ ትምህርት ቤት

Your browser doesn’t support HTML5

“ሞያሎጂ” መሠረቱን በይነ መረብ ላይ ያደረገ የትምህርት ተቋም ነው። ተቋሙ፣ ወጣቶች ቢያውቋቸው “ያተርፉባቸዋል” ያላቸውን ሞያዊ ክህሎቶች፣ በቀልብ ሳቢ ምስሎች እያደራጀ ያቀርባል፡፡ በተጨማሪም፣ በተለያዩ ዘርፎች መምህራንን እየጋበዘ፣ ከቀለም ትምህርት የተሻገረ ተጨባጭ ክህሎትን ለማጋራት እየጣረ ይገኛል። ሀብታሙ ሥዩም፣ የመረጃ ቴክኖሎጂ ባለሙያ ከሆነው የተቋሙ ኃላፊ ምስክር አዳነ ጋራ አጭር ቆይታ አድርጓል።


“ሞያሎጂ” መሠረቱን በይነ መረብ ላይ ያደረገ የትምህርት ተቋም ነው።

ተቋሙ፣ ወጣቶች ቢያውቋቸው “ያተርፉባቸዋል” ያላቸውን ሞያዊ ክህሎቶች፣ በቀልብ ሳቢ ምስሎች እያደራጀ ያቀርባል፡፡ በተጨማሪም፣ በተለያዩ ዘርፎች መምህራንን እየጋበዘ፣ ከቀለም ትምህርት የተሻገረ ተጨባጭ ክህሎትን ለማጋራት እየጣረ ይገኛል።

ሀብታሙ ሥዩም፣ የመረጃ ቴክኖሎጂ ባለሙያ ከሆነው የተቋሙ ኃላፊ ምስክር አዳነ ጋራ አጭር ቆይታ አድርጓል።