የአፍሪካ ዋንጫው ያልተጠበቁ ውጤቶች እና የስፖርት ቤተሰቦች አስተያየት

Your browser doesn’t support HTML5

በአይቮሪኮስት ሲካሔድ የሰነበተው የዘንድሮው የአፍሪካ ዋንጫ፣ በአዛጋጇ ሀገር አሸናፊነት ፍጻሜውን አግኝቷል። ከድሉ ባሻገር፣ የዘንድሮው የአፍሪካ ዋንጫ በተመልካቾች ዘንድ በምን ይታወሳል?

ከተለያዩ ከተሞች ያሰባሰብናቸውን የስፖርት ቤተሰቦች አስተያየት ያጠናቀረው አዲስ ቸኮል እንደሚከተለው ያቀርበዋል፡፡