የቻይና ድሮኖች የደህንነት ስጋት ደቅነዋል - አሜሪካ

Your browser doesn’t support HTML5

ቻይና ሠር የሆኑ ድሮኖች ገበያውን በበላይነት የተቆጣጠሩ ሲሆኑ፣ በአሜሪካ መንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶችም ጭምር ጥቅም ላይ በመዋል ላይ ናቸው።

የቪኦኤው ማት ዲብል እንደላከው ዘገባ ከሆነ፣ ከቻይና የሚመጡትን ድሮኖች መጠቀም የደህንነት ሥጋት ሊደቅኑ እንደሚችሉ የአሜሪካ የሳይበር ደህንነት ተቆጣጣሪዎች በማስጠንቀ ላይ ናቸው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።