አሜሪካዊያን ካሊፎርኒያን እየለቀቁ ወደቴክሳስና ካሮላይናዎቹ የሚሄዱት ለምንድነው?

Your browser doesn’t support HTML5

ከአሮፓውያኑ በ2022 ዓ.ም ጀምሮ ቁጥራቸው ከ8 ሚሊዮን የሚበልጥ አሜሪካውያን የሚኖሩበትን አካባቢ እየለቀቁ ወደሌላ ቦታ ሄደው ኑሮ መጀመራቸውን የዩናይትድ ስቴትስ የሕዝብ ቆጠራ ያመለክታል። ብዙ ሺህ የካሊፎርኒያ ነዋሪዎች ክፍለ ግዛቷን ለቅቀዋል። ፍሎሪዳ የሕዝብ ብዛቷ ከማናቸውም የአሜሪካ ክፍለ ግዛቶች በሚበልጥ መጠን እያደገ ሲሆን ባሁኑ ወቅት የነዋሪዎቿ ቁጥር ከ22 ሚሊዮን አልፏል፡፡

የአሜሪካ ድምጿ አንጀሊና ባግዳሳሪያን ከሎስ አንጀለስ ባጠናቀረችው ዘገባ የሕዝብ አሰፋፈሩን ለውጥ ትዳስሳለች፡፡ ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።