በዩናይትድ ስቴትስ ኃይሎች ላይ የሚሰዘረው ጥቃት ቀጥሏል

Your browser doesn’t support HTML5

ዩናይትድ ስቴትስ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ኢራቅ ሶሪያ እና የመን ውስጥ ያደረሰችው ጥቃት በኢራን የሚደገፉ ታጣቂዎች የሚሰነዝሩትን ጥቃት አላስቆመም።

በኢራን የሚታገዙት ታጣቂዎች ሶሪያ ውስጥ ሦስት ጥቃቶች ያደረሱ ሲሆን ይህንኑ ተከትሎ ዩናይትድ ስቴትስ ቀጣይ ጥቃቶችን ለመከላከል የመን ውስጥ ቢያንስ ሁለት ጊዜ ድብደባ አካሂዳለች።

የአሜሪካ ድምጽ የመከላከያ ሚኒስቴር ዘጋቢ ካርላ ባብ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡