ለእንስሳት የርህራሄ እና የእንክብካቤ ባህል እንዲዳብር የምትሰራው ወጣት
Your browser doesn’t support HTML5
ፌቨን መለሰ ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙም ትኩረት ያልተሰጠውን የእንስሳት እንክብካቤ ባህል እንዲዳብር ጥረት እያደረጉ ከሚገኙ ወጣቶች መካከል አንዷ ናት።
የጎዳና ውሾች ምገባን ጨምሮ ፣ ጉዳት የደረሰባቸውን እና ርህራሄ የተነፈጋቸው እንስሳቶችን ለመርዳት በምታደረጋቸው ለየት ያሉ እንቅስቃሴዎች የብዙዎቹን ቀልብ የሳበቸውን ወጣት ሀብታሙ ስዩም አነጋግሮቷል።
ፋይሉ ከስር ተያይዟል።