ሶማሊያ ለሰብአዊ ምላሽ 1.6 ቢሊዮን ዶላር ርዳታ ጠየቀየች

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና የሶማሊያ መንግሥት በሶማሊያ ያሉ ሰብአዊ ተግዳሮቶችን ለመቅረፍ የ1.6 ቢሊዮን ዶላር ጥያቄ አቅርበዋል። እንደ አውሮፓውያን የቀን አቆጣጠር የ2024 ዓ.ም ሰብአዊ ፍላጎቶች መርሃ ግብር፣ በዚህ ዓመት

ከ5 ሚሊዮን በላይ ለሆኑ ሶማሊያውያን የህይወት አድን ድጋፍ ለመስጠት ይፈልጋል፡፡

መሃመድ አህመድ ከከሞቃድሾ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።