ኬንያ ድንበር ተሻጋሪ የደህንነት ስጋቶችን የተመለከተ ጉባኤ በማስተናገድ ላይ ነች

Your browser doesn’t support HTML5

ድንበር ተሻጋሪ የደህንነት ሥጋቶችን ለመቅረፍ፣ በምሥራቅ አፍሪቃ ደህንነት እና ፀጥታን በተመለከተ ትብብር እንዲደረግ ኬንያ ጥሪ አድርጋለች። ኬንያ በዚህ ሣምንት ከ14 ሀገራት የተውጣጡ የደህነት

ኃላፊዎችን ያሳተፈ ጉባኤ አስተናግዳለች፡፡ ጉባኤው በሽብር፣ ሕገ ወጥ የእንስሳት አደን፣ የባሕር ላይ ጠለፋ፣ የሕገ ወጥ ዕፅና የሰዎች ዝውውርን ለተመለከቱ ችግሮች መፍትሄ ይሻል ተብሏል።

ሞሃመድ ዩሱፍ የላከው ዘገባ እንደሚከተለው ይቀርባል።