ዩክሬናውያ ስደተኞች ሕክምና እንዲያገኙ ኒው ዮርክ በሚገኙ በጎ ፈቃደኖች እየታገዙ ነው
Your browser doesn’t support HTML5
በአገራቸው የሚካሄደውን ጦርነት ሸሽተው ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ለተሰደዱ ዩክሬናውያን፣ የጤና አገልግሎት ማግኘት ከፈተናዎቻቸው ትልቁ ነው። ኒውዮርክ የደረሱ ስደተኞችን ለመርዳት በጎ ፈቃደኞች የተሰባሰቡበት ቡድን ዩክሬናውያኑን የሕክምና አገልግሎት የሚያገኙበት የጤና አገልግሎት አዘጋጅቷል።