እስራኤላውያን ታጋቾች እንዳይረሱ ቤተሰቦቻቸው ጠየቁ

Your browser doesn’t support HTML5

ሐማስ በእስራኤል ላይ ጥቃት በፈጸመበት እ.ኤ.አ. ጥቅምት 7 አግቷቸው የነበሩ 136 እስራኤላውያንን አሁንም በጋዛ እንደያዘ መሆኑን የእስራኤል ባለሥልጣናት ተናግረዋል። የታጋቾቹ ቤተሰቦች፣ በኅዳር ወር የተኩስ አቁም ስምምነቱ ከፈረሰ በኋላ የነበራቸው ተስፋ እየከሰመ መሆኑን ግንዛቤ ለማስጨበጥ፣ በዩናይትድ ስቴትስ ይገኛሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።