በታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ የጥምቀት በዓል አከባበር “የደበዘዘ” ነበር

Your browser doesn’t support HTML5

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ዐበይት በዓላት አንዱ የሆነው ጥምቀት፣ በልዩ ድምቀት በሚከበርባት ታሪካዊቷ የጎንደር ከተማ፥ የጸጥታ ስጋት የተጫነው የዘንድሮው ሥነ በዓል ቀዝቀዝ ያለ እንደነበር ተገልጿል፡፡

ይህም ኾኖ፣ ከመንበረ ክብራቸው የወጡ ታቦታት፥ በካህናቱ ሃሌታ፣ በምእመናኑ ሆታ እና እልልታ ታጅበው ባሕረ ጥምቀቱ ባለበት የፋሲል መዋኛ ተገኝተዋል።

አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ፣ የዘንድሮውን የበዓለ ጥምቀት አከባበር ቃኝቶታል።

ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።