የጥምቀት ከተራ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ በኃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ተከብሯል

Your browser doesn’t support HTML5

ታቦታት በበርካታ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ታጅበው ወደ ማደሪያቸው አምርተዋል፡፡ወደ ጃንሜዳ ጥምቀተ ባሕር ታቦታትን እየሸኙ አስተያየታቸውን የሰጡን ምዕመናን፣ ኢትዮጵያውያን ከኢየሱስ ጥምቀት በመማር አንድነትን ሊጠብቁ ይገባል ብለዋል። የሀገሪቱ ችግሮች በውይይት እንዲፈቱም ጠይቀዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ፡፡