ዜሌንስኪ በዓለም ኢኮኖሚ ስብሰባ ዩክሬንን ዋና አጀንዳ ለማድረግ ይሞክራሉ

Your browser doesn’t support HTML5

በስዊዘርላንድ፣ ዳቮስ ከተማ እየተካሄደ ባለው ዓመታዊ የዓለም ኢኮኖሚ ፎረም ላይ የተገኙት የዩክሬን ፕሬዚዳንት፣ ለሀገራቸው ተጨማሪ ወታደራዊ ርዳታ እንዲሰጥ፣ አለበለዚያ ግን ሩሲያ ሌሎችንም ሀገራት ልታጠቃ እንደምትችል አሳስበዋል።

ኪቭ ጦርነቱ ከዓለም አቀፍ አጀንዳ እየወጣ መሆኑ ስጋት ውስጥ ከቷታል ሲል ዘጋቢያችን ሄነሪ ሪጅዌል ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።