በኢትዮጵያ የአስቸኳይ የምግብ እርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር እያወዛገበ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ወደ 4 ሚሊዮን የሚጠጉ ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው መንግሥት እና የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዛሬ ባወጡት በጋራ ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል ።

የትግራይ እና የአማራ ክልል ባለሥልጣናት ግን መግለጫው የችግሩን አጠቃላይ ስዕልና መጠን አያሳይም ብለዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያድምጡ፡፡