“ቻይና ሥራችንን አየነጠቀችን ናት” ናይጄሪያውያን የግንባታ ተቋራጮች

Your browser doesn’t support HTML5

በናይጄሪያ የግንባታ ኢንዱስትሪ ዋናዋ ተዋናይ ቻይና መሆኗን፣ አቡጃ የሚገኘው የቻይና ኤምባሲ ያወጣው መረጃ ያመለክታል። የናይጄሪያ ተቋራጭ ሰራተኞች እና መሃንዲሶች በበኩላቸው የቻይና ኩባንያዎች ከትላልቅ ፕሮጀክቶች ገፍትረው እያስወጡን ነው በማለት እያማረሩ ነው፡፡