በጋዛው ጦርነት በጋዜጠኞች ላይ እየደረሰ ያለው ጉዳት አሳሳቢ ነው ተመድ

Your browser doesn’t support HTML5

ጋዛ ላይ እየተካሄደ ባለው ጦርነት ዘገባ ላይ የነበሩ ሁለት ተጨማሪ ጋዜጠኞች መገደላቸውን ተከትሎ፣ የተባበበሩት መንግሥታት ድርጅት ከጥቅምት ወር ወዲህ በታሪክ ታይቶ በማያውቅ መልኩ ወደ 80 የሚጠጉ ጋዜጠኞች የመገደላቸው ጉዳይ እንዳሳሰበው አስታውቋል።

የጄሲካ ጃሬትን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።